የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በማህበራዊ ተጠያቂነትፕሮገራም አሰመልክቶ በጀኔላ ወረዳ ላይ ከህዳር 8—9/2015 ለሁለት ቀናት በተመረጠ ጀኔላ ወረዳና 2 ቀበሌዎች ደረጃ በይፋ የስራ ማሰጀመሪያ ወርክሾፕ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር አውደ ጥናቱ ተካሂደዋል።