“ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ቃል የኢኮኖሚ ክላስተር ስር ለሚገኙ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ፣ኢንተርፕራይዝ ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮእና ለመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ ኢጀንሲ የፓርቲ አባላት ስልጠና መስጠት ጀምሯል ።
የዛሬውን ስልጠና የገንዘብና ኢኮኖሚ ትበብር ቢሮ ኃላፊ አቶ መሐመድ ያህያ የሰጡ ሲሆን ስልጠናው ለተከታታይ አራት ቀናት የሚቆይ ሲሆን ለአባለቱ ፈተናዎችን ወደ ዕድል መቀየር የሚያስችል አቅም እንደሚፈጥርላቸው ተገልጿል።