የበለፀገች ክልል ዕውን ለማድረግ የሚያስችሉ የልማት ፖሊሲዎችን መቅርፅ፣
የልማት እቅድና በጀት ማዘጋጀት የመፈፀምና የማስፈፀም አቅም መገንባት፣ ዘመናዊ፣ ቀልጣፋ፣ ውጤታማና ተጠያቂነት ያለው መንግስት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደርና ቁጥጥር ስርዓት ማስፈን፣
በ2022 ክልሉ ፈጣን ፣ዘላቂና በዘመናዊ የፋይናንስ መረጃ የሚደገፍ ፍትሃዊ ሀብት አስተዳደር በማስፈን የክልሉ ህዝብ ተጠቃሚነት ሰፍኖ ማየት፡፡