በሐረር ከተማ በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት ማፈላለጊያ እቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ።

በሐረር ከተማ ሸዋበር አካባቢ በተለምዶ ታይዋን በሚባል የገበያ ስፍራ በደረሰው የእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖቻችንን መልሶ ለማቋቋም ታስቦ የተዘጋጀ የሐብት ...

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ለሁለት ተከታተይ ቀናት ሲያካሂደው የነበረውን የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምና የ2016 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማ በዛሬው እለት አጠናቋል፡፡

የተቋሙ አፈፃፀም ሪፖርት በዕቅድና ዝግጅት ግምገማ ዳይሬክቶሬት  የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም በበጀት ዓመቱ ታቅደው የተከናወኑ ቁልፍና አበይት ተግባራት ግቦችና ...

የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ የቀድሞው ጁገል ሆስፒታል የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብዱልሃኪም አብዲ ለነበራቸው የስራ ቆያታ አመስግነው ለአዲሱ ...

የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብበር ቢሮ በፋይናንስ ግልፅነትና ተጠያቂነት ፕሮግራም በበጀት አዘገጃጀትና አሰራር ዙሪያ ስልጠና ሰጠ።

ቢሮው ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ አካላት በበጀት ዝግጅትና ሂደት ዙሪያ የዜጎች ግንዛቤና ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል አቅም ግንባታ ስልጠና ለጂኔላ፣አሚር ኑር፣ ...

Page 7 of 9 1 6 7 8 9