የሀረሪ ክልል ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በአሚር ኑር ወረዳ የማህበራዊ ተጠያቂነት ፕሮግራም ማስጀመሪያና ግንዛቤ መፍጠሪያ የውይይት መድረክ አካሂዷል። መድረኩን...
የሀረሪ ክልል ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ከUNICEF በተገኘ ድጋፍ የተከናወኑ ስራዎችንና አፈፃፀሙን አስመልክቶ ፕሮግራሙን ከሚፈፅሙ ሴክተሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር አፈፃፀሙን...
ከክልል ፓርቲ ጽ/ቤትና በፕላንና ልማት ኮሚሽን የተውጣጡ ቡድኖች የቢሮውን የ2015 በጀት አመት ዕቅድ አፈፃፀምን በተጨባጭ ከተከናወኑ ስራዎች አንፃር በጥልቀት የመገምገም...
ቢሮው ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ አካላት በበጀት ዝግጅትና ሂደት ዙሪያ የዜጎች ግንዛቤና ተሳትፎ ለማሳደግ የሚያስችል አቅም ግንባታ ስልጠና ለጂኔላ፣አሚር ኑር፣...
በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር የበጎ አድራጎትና ድርጅቶችና ማህበራት ፕሮጀክቶች ማበልጸግ ክትትልና ግምገማ ዻይሬክቶሬት ኃላፊዎችና ባለሞያዎች ፣የክልልና ወረዳ ፈጻሚዎች በተገኙበት የ2013 በጀት...
የሀረሪ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ለሴክተርና ወረዳ የሂሳብ ባለሙያዎች 2ኛ ዙር የIBEX ሶፍትዌር ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በቻናል...
የበጀት ስራ በህግና በጊዜ ማዕቀፎች የሚመራ፣ ሰፊ የዝግጅት ስራና ትኩረት የሚያስፈልገዉ የመንግስት ልማት ዕቅድ ማስፈፀሚያ መሳሪያ መሆኑ ይታወቃል ። በክልላችን...
የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በቻናል አንድ ኘሮግራም ለውስጥ ኦዲት ባለሙያዎች የፋይናንሻል ኦዲት ስልጠና ሰጠ፡፡የሰልጠናው ኣላማ በውስጥ ኦዲት ሥራ ላይ ላሉ...